Asset Publisher Asset Publisher

በባዮቴክኖሎጂ ትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ስልጠና አስፈላጊነት!

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአገራችን የሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በባዮቴክኖሎጂ ትምህርት ዘርፍ ተማሪዎችን ተቀብለው በመጀመሪያ ዲግሪ እያሰለጠኑ ይገኛሉ፡፡ ይሁንና ሠልጣኞች ትምህርታቸውን አጠናቀው ከተመረቁ በኋላ የትምህርት ዘርፉ ተዛማጅነት ባላቸው መስሪያ ቤቶች እንኳን የስራ ዕድል ለማግኘት እጅግ እንደሚቸገሩ...

Managing waste imperative to keep the environment clean and safe

As urbanization and industrialization are expanding at alarming rate in our country, it is imperative to manage and handle the adverse impacts of waste posed to the environment and citizens, State...

ሁለተኛው ዓመታዊው አገር አቀፍ የባዮቴክኖሎጅ የምርምር ግምገማ ፎረም /National Research Review Workshop / በኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት መካሄድ ጀመረ ፡፡

ከግንቦት 9-10/2011 ዓ.ም. የሚቆየው ይህ አውደ ጥናት ዋና ዓላማው በዘርፉ እተካሄዱ ያሉትን የተጠናቀቁ፤ በሂደት ላያ ያሉና አዳዲስ ፕሮጅክቶችን ለመለየት፤ የምርመር ድግግሞሽን ለመቀነስና ለአዳዲስና በሂደት ላይ ላሉ ፕሮጅክቶች የተቀላጠፈ የሀብት አጠቃቀምና አሰራር እንዲኖር ለማድረግና ወደፊት የአገሪቱን...

ባቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ ቅንጦት አይደለም!!

የአንድን ሃገር መጻይ ጊዜ ብሩህ ለማድረግ እጅጉን አስፈላጊ የሆነና የበለጸጉ ሃገሮች በከፍተኛ ፍጥነት ወደ ቀጣይ
የቴክኖሎጂ መዘውሮች የተሸጋገሩበት ቴክኖሎጂ መሆኑን ልብ ማለት ይሻል፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ ባዮቴክኖሎጂ ይባላል፡፡ ታዲያ
ቴክኖሎጂው ምንድነው ለሃገራችንስ ምን ፋይዳ አለው?

Science Communication Training for Women in Biosciences held at Hilton Hotel, Addis Ababa, Ethiopia

Science Communication training for Women Bioscientists kickoff now at Hilton Hotel, Addis Ababa, which will be held from May 8-9, 2019, organized by African Women for Biosciences (AWfB) and the...

በኢትዮጵያ ባዮቴክኖጂ ኢንስቲትዩት ተዘጋጅቶ በወር አንድ ጊዜ የሚቀርብ መጋቢት /2011 ዓ.

ባዮኢንፎርማቲክስና ጀኖሚክስ ምንድን ነው?

የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንደ አንድ የምርምር መስክ ይዞ ከሚሰራባቸው የምርምር ዘርፎች አንዱ ባዮኢንፎርማቲክስ እና ጀኖሚክስ ነወ፡፡ በዚህ ጽሁፍ ዘርፉን ምንነትና ለሃገር ስለሚኖረው አስተዋጾና ለማስቃኘት እንሞክራለን፡፡

የኢትዮጵያ ባዩቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበርን ግበኙ

የኢትዮጵያ ባዩቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበርን ግበኙ

በ20/7/2011ዓ.ም ሙዳይ የሴቶችና እና ህፃናት የአካል ጉዳተኞች መርጃ በጎ አደረጎት ማዕከልን በተቋሙ የሴ/ህ/ወ/ጉዳይ ዳሬክቶሬት አስተባባሪነት ኢ.ባ.ቴ.ኢ ሰራተኞች ጉብኝት አደረጉ አንደዚሁም የቁሳቁስ ልገሳ...

የኢትዮያ ባዮቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ለለሎች እድሜ ጠገብ ተቋማት እንደ ሮል ሞደል መወሰድ እንደሚችል በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሐብትና ቴክኖሎጅ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ፡፡

ይህንን የተናገሩት 40 አባላትን ያያዙ የሰው ሐብትና ቴክኖሎጅ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጅ እንስቲትትን ዛሬ መጋቢት 11/2011 በጎበኙበት ወቅት ነበር ፡፡
የቋሚ ኮሚቴው አባላት ኢንስቲትዩቱ በተለያዩ ዘርፎች እያካሄደ ያለውን ምርምሮች የጎበኙ ሲሆን በተለይም በቨርቲካል አግርካልቸር...

ኢ.ባ.ቴ.ኢ መጋቢት 3/2011 ዓ.ም

ኢ.ባ.ቴ.ኢ መጋቢት 3/2011 ዓ.ም

የኢትዮጰያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሴቶች ለ43ኛ ጊዜ በሃገራቀፍ ደረጃ የሚከበርን የሴቶች ቀን ከኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ በመሆን በኢትዮጰያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡

በዝግጅቱም...

Argentine research team visits Ethiopian Biotechnology Institute

Argentine research team visits Ethiopian Biotechnology Institute

A delegation of Argentine researchers along with Argentine Ambassador,Gustavo Teodoro Grippo in Addis Ababa discussed on...

ክሪፕቶከረንሲ እና ብሎክቼን

በአሁኑ ሰዓት የአለማችን የገንዘብ ስርአት እጅግ ግዙፍ ነው፤ ነገር ግን ገንዘብን ለማዘዋወር ያለው አቅም እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ መልክቶችን በኢሜል በሰከንዶች ከአንዱ የአለም ጫፍ ወደ አንዱ ማድረስ ሲቻል ገንዘብን ማዘዋወር ግን አንድ ቀን ወይም ከዛ በላይ ሊወስድ ይችላል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የገንዘብ...

የባዮቴክኖሎጅ ማህበር ምስረታ የመስራቾች የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ማህበር ምስረታ የመስራቾች የምክክር መድረክ ጥር 21/2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንቲትዩት ውስጥ ተካሄደ፡፡

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ካሳሁን ተስፋዬ በዕለቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በመልዕከታቸውም የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንቲትዩትና...

Discussion held between Eppendorf Company Delegates and Dr Kassahun Tesifaye, Dierctor General of Ethiopian Biotechnology institutes

Discussion held between Eppendorf Company Delegates and Dr Kassahun Tesifaye, Dierctor General of Ethiopian Biotechnology institutes
During this discussion Delegates From Eppendorf Company...

Aflatoxins (AF) affect almost everything we eat

Some of the concept and key points: Aflatoxins are one of many natural occurring mycotoxins that are found in soils, foods, humans, and animals. Derived from the Aspergillus flavus fungus, the...

Research Finds Extreme Opponents of GM Foods Know the Least but Think They Know the Most

People with the most extreme views opposing genetically modified (GM) foods think they know most about GM food science, but actually, they know the least, according to new research published in...

Effective Microorganisms (EM) and their applications

Effective Microorganisms (EM) was coined by Japanese Professor Teruo Higa. EM consists of a wide variety of effective, beneficial and non-pathogenic microorganisms produced through a natural...