Latest News
Argentine research team visits Ethiopian Biotechnology Institute
19/02/2019
Argentine research team visits Ethiopian Biotechnology Institute A delegation of Argentine researchers along with Argentine Ambassador,Gustavo Teodoro Grippo in Addis Ababa discussed on collaborative research project with Dr. Kassahun Tesfay, Director General of Ethiopian Biotechnology Institut, on 18 February, 2019. Members of the Argentine delegation are Dr. Mariana Puente (INTA , Laboratory of Plant Growth Promoting Bacteria (LBP CV), from Institute of Microbiology and Agricultural Zoology (IMyZA) and Dr. Fernanda Covacevich, CONICET (INBIOTEC).
ክሪፕቶከረንሲ እና ብሎክቼን
08/02/2019
በአሁኑ ሰዓት የአለማችን የገንዘብ ስርአት እጅግ ግዙፍ ነው፤ ነገር ግን ገንዘብን ለማዘዋወር ያለው አቅም እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ መልክቶችን በኢሜል በሰከንዶች ከአንዱ የአለም ጫፍ ወደ አንዱ ማድረስ ሲቻል ገንዘብን ማዘዋወር ግን አንድ ቀን ወይም ከዛ በላይ ሊወስድ ይችላል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የገንዘብ ዝውውሩ ራሱ የአገልግሎት ክፍያን በሚጠይቁ በላኪና ተቀባይ መሀል በሚገኙ የገንዘብ አስተላላፊዎች የተያዘ ነው፡፡ እነዚህ መሀል የሚገኙ የገንዘብ አስተላላፊዎች ደግሞ ከሌላው የኢኮኖሚ ዘርፎች በበለጠ መልኩ ለማጭበርበርና ለስርቆት የተጋለጡ በመሆናቸው ጠንካራ መመሪያዎችንና ከፍ ያለ ገንዘብን ሊጠይቁ ችለዋል፡፡
የባዮቴክኖሎጅ ማህበር ምስረታ የመስራቾች የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡
29/01/2019
የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ማህበር ምስረታ የመስራቾች የምክክር መድረክ ጥር 21/2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንቲትዩት ውስጥ ተካሄደ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ካሳሁን ተስፋዬ በዕለቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በመልዕከታቸውም የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንቲትዩትና የማህበሩ መቋቋም በሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ ውስጥ ያላቸውን አስተዋፅዖ በመግለጽ ማህበሩ መቋቋም በሀገራችን ስለሚካሄዱ የባቴክኖሎጂ የምርምር ስራዎች ከመደገፍና ሀገራዊ መልክ እንዲኖረው በማድረግ የህብረተሰቡን ግንዛቤ በዚህ ዙርያ በመገንባት የህብረተሰቡን ድምጽ በመሆን ከመስራት አኳያ ጉልህ ሚና እንደሚኖረው በመግለጽ ወደ ምስረታ መምጣት መቻሉ የሚያኮራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
Discussion held between Eppendorf Company Delegates and Dr Kassahun Tesifaye, Dierctor General of Ethiopian Biotechnology institutes
23/01/2019
Discussion held between Eppendorf Company Delegates and Dr Kassahun Tesifaye, Dierctor General of Ethiopian Biotechnology institutes During this discussion Delegates From Eppendorf Company Mr. Romie augustino, Dianne Tan and Mr. Akshay Kadalilae From UAE were introducing their Companies working profile and worldwide Brand Laboratory Instruments. They explained that Eppendorf is a leading life science company that develops and sells instruments, consumables, and services for liquid- sample and cell handling in laboratories worldwide. Its product range includes pipettes and automated pipetting systems, dispensers, centrifuges, mixers, spectrometers, and DNA amplification equipment as well as ultra-low temperature freezers, fermentors, bioreactors, CO2 incubators, shakers, and cell manipulation systems as well as Consumables such as pipette tips, test tubes, microtiter plates, and disposable bioreactors complement the range of highest-quality premium products.


